የደቡብ አፍሪካ ተሳታፊዎች በኢንተርቪዥን 2025 ዋዜማ ላይ ልምምዳቸውን አጠናክረዋል

ሰብስክራይብ

የደቡብ አፍሪካ ተሳታፊዎች በኢንተርቪዥን 2025 ዋዜማ ላይ ልምምዳቸውን አጠናክረዋል

የኢንተርቪዥን የሙዚቃ ውድድር ቅዳሜ በሞስኮ የሚካሄድ ሲሆን የደቡብ አፍሪካ ልዑካን ቡድን በልምምድ ወቅት በወኔ ተሞልቶ ውድድሩን እየተጠባበቀ ይገኛል።

የስፑትኒክ አፍሪካ ዘጋቢ ባዘጋጀው በዚህ ቪዲዮ ላይ ምዛንሲ ጂኬሌሌ የሙዚቃ ቡድን ከመድረክ በስተጀርባ ያለውን ድባብ ሲያጧጧፉት ይታያል።

በእንግሊዝኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0