ኢትዮጵያ ጊፋታን በማይዳሰስ ቅርስነት በዩኔስኮ ለማስመዝገብ ሂደት ላይ መሆኗን አስታወቀች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኢትዮጵያ ጊፋታን በማይዳሰስ ቅርስነት በዩኔስኮ ለማስመዝገብ ሂደት ላይ መሆኗን አስታወቀች
ኢትዮጵያ ጊፋታን በማይዳሰስ ቅርስነት በዩኔስኮ ለማስመዝገብ ሂደት ላይ መሆኗን አስታወቀች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 19.09.2025
ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ ጊፋታን በማይዳሰስ ቅርስነት በዩኔስኮ ለማስመዝገብ ሂደት ላይ መሆኗን አስታወቀች

የወላይታ ብሔር የዘመን መለወጫ በዓልን (ጊፋታ) የዓለም ቅርስ አድርጎ ለማስመዝገብ ጥረቶች እየተደረጉ መሆኑን የሀገር ውስጥ ሚዲያ የኢትዮጵያ ቅርስ ባለሥልጣንን ጠቅሶ ዘግቧል፡፡

ከህዳር 29 እስከ ታህሳስ 4 2018 ዓ.ም በሕንድ ኒው ደልሂ በሚካሄደው የዩኔስኮ የማይዳሰሱ የባሕል ቅርሶች ጥበቃ ዓለም ዓቀፍ መንግሥታት ኮሚቴ 20ኛ ጉባዔ ላይ እንዲመዘገብ ዝግጅት መደረጉም ተገልጿል፡፡

እስካሁኑ ለቀረበው የምዝገባ ሰነድ ከዩኔስኮ የማይዳሰስ ባሕላዊ ቅርሶች ገምጋሚ ኮሚቴ ሁለት ጊዜ ለቀረቡ የማብራሪያ ጥያቄዎች ምላሽ ተሰጥቷል።

ኢትዮጵያ በዓለም ቅርስነት ያስመዘገበቻቸው የማይዳሰሱ ቅርሶች፦

መስቀል፣

ጥምቀት፣

ፊቼ ጫምባላላ፣

የገዳ ሥርዓት፣

ሸዋል ዒድ እና ሄር-ኢሴ (የሶማሌ ኢሳ ማኅበረሰብ ያልተፃፈ ባሕላዊ የዳኝነት ሥርዓት)።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ኢትዮጵያ ጊፋታን በማይዳሰስ ቅርስነት በዩኔስኮ ለማስመዝገብ ሂደት ላይ መሆኗን አስታወቀች - Sputnik አፍሪካ
1/3
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ኢትዮጵያ ጊፋታን በማይዳሰስ ቅርስነት በዩኔስኮ ለማስመዝገብ ሂደት ላይ መሆኗን አስታወቀች - Sputnik አፍሪካ
2/3
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ኢትዮጵያ ጊፋታን በማይዳሰስ ቅርስነት በዩኔስኮ ለማስመዝገብ ሂደት ላይ መሆኗን አስታወቀች - Sputnik አፍሪካ
3/3
1/3
2/3
3/3
አዳዲስ ዜናዎች
0