ላቭሮቭ ሩቢዮን ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት 80ኛ ጠቅላላ ጉባኤ ጎን ለጎን ሊያገኙ ይችላሉ - የተመድ የሩሲያ መልዕክተኛ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱላቭሮቭ ሩቢዮን ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት 80ኛ ጠቅላላ ጉባኤ ጎን ለጎን ሊያገኙ ይችላሉ - የተመድ የሩሲያ መልዕክተኛ
ላቭሮቭ ሩቢዮን ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት 80ኛ ጠቅላላ ጉባኤ ጎን ለጎን ሊያገኙ ይችላሉ - የተመድ የሩሲያ መልዕክተኛ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 19.09.2025
ሰብስክራይብ

ላቭሮቭ ሩቢዮን ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት 80ኛ ጠቅላላ ጉባኤ ጎን ለጎን ሊያገኙ ይችላሉ - የተመድ የሩሲያ መልዕክተኛ

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ጸሐፊንም ለማግኘት ያቀዱት ሰርጌ ላቭሮቭ፤ በጠቅላላ ጉባኤው የተጣበበ የጊዜ ሰሌዳ እንደሚኖራቸው የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማርያ ዛካሮቫ ሐሙስ ዕለት ተናግረዋል።

ታሪካዊው 80ኛ የጠቅላላ ጉባኤ ጷግሜ 4 ተከፍቷል።

የአጠቃላይ ጉባዔው ዋነኛ ስብሰባ ከመስከረም 13 እስከ 19 ይካሄዳል።

ሩሲያ በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ የምትወከል ሲሆን መስከረም 17 ንግግር ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል።

በእንግሊዝኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0