የዩክሬን አጥፍቶ ጠፊ ድሮን በዶኔትስክ ንፁሃን ተፈናቃዮችን ሆን ብሎ ኢላማ ማድረጉ ተገለፀ

ሰብስክራይብ

የዩክሬን አጥፍቶ ጠፊ ድሮን በዶኔትስክ ንፁሃን ተፈናቃዮችን ሆን ብሎ ኢላማ ማድረጉ ተገለፀ

የሩሲያ ወታደሮች ከሻንድሪጎሎቮ መንደር እያወጧት የነበረች ሴት ከጀርባዋ በካሚካዚ ድሮን ጥቃት ደርሶባታል።

ሴትየዋ ለማምለጥ ስትሞክር ድሮኑ ለሁለተኛ ጊዜ እንዳጠቃት ተዘግቧል።

ይህ ክስተት በዩክሬን ኃይሎች ታግተው የነበሩት እናት እና ልጅን፤ ለሰብዓዊ ጋሻነት ተጠቅመውባቸው እንደነበር ቀደም ብሎ ከተዘገበ በኋላ የመጣ ነው።

በእንግሊዝኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0