ከአፍሪካ ሀገራት የተወጣጡ ልዑካን ለትምህርት ጉብኝት ክሬሚያ ገቡ

© telegram sputnik_ethiopiaከአፍሪካ ሀገራት የተወጣጡ ልዑካን ለትምህርት ጉብኝት ክሬሚያ ገቡ
ከአፍሪካ ሀገራት የተወጣጡ ልዑካን ለትምህርት ጉብኝት ክሬሚያ ገቡ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 19.09.2025
ሰብስክራይብ

ከአፍሪካ ሀገራት የተወጣጡ ልዑካን ለትምህርት ጉብኝት ክሬሚያ ገቡ

ልዑካ ከማሊ፣ ቡርኪና ፋሶ እና ኒጀር የተወጣጡ አምባሳደሮችን ያካተተ መሆኑን በሲምፈሮፖል የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ተወካይ አርቴም ቤሬዞቭስኪ ለስፑትኒክ ተናግረዋል፡፡

"የልዑክ ቡድኑ ዓላማ በክሬሚያ ሪፐብሊክ እና በሚወክሏቸው ሀገራት መካከል ያለውን የኢኮኖሚ እና የቱሪዝም አቅም ማስተዋወቅ እንዲሁም የጋራ የትብብር ጉዳዮችን መገምገም ነው" ብለዋል።

በእንግሊዝኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0