የዓለም ባንክ አፍሪካን ችላ ማለት የዘረኝነትና የቅኝ አገዛዝ አስተሳሰብ ቀጣይነት ማሳያ ነው - ተንታኝ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየዓለም ባንክ አፍሪካን ችላ ማለት የዘረኝነትና የቅኝ አገዛዝ አስተሳሰብ ቀጣይነት ማሳያ ነው - ተንታኝ
የዓለም ባንክ አፍሪካን ችላ ማለት የዘረኝነትና የቅኝ አገዛዝ አስተሳሰብ ቀጣይነት ማሳያ ነው - ተንታኝ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 19.09.2025
ሰብስክራይብ

የዓለም ባንክ አፍሪካን ችላ ማለት የዘረኝነትና የቅኝ አገዛዝ አስተሳሰብ ቀጣይነት ማሳያ ነው - ተንታኝ

አህጉሪቱ ከዩክሬን ጋር ሲነጻጸር በቂ የገንዘብ ድጋፍ አለማግኘቷም የአጋጣሚ ጉዳይ አይደለም ሲሉ የአፍሪካ ነጻነት ተቋም ፕሬዝዳንት ፍራንክሊን ንያምሲ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

"አፍሪካ ብትለማ ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት አልያም ከዓለም ባንክ ብድር አያስፈልጋትም ነበር። አፍሪካ የሚሰጣት የገንዘብ ድጋፍ አነስተኛ የሆነው አለመረጋጋቷ አህጉሪቱን ለመበዝበዝ ወሳኝ ሁኔታ ስለሆነ ነው" ብለዋል።

🪖 የዓለም ባንክ ለዩክሬን ቅድሚያ የሰጠበት የተለየ ምክንያት፤ የምዕራባውያንን ወታደራዊ-ኢንዱስትሪ ተቋማት በገንዘብ ለመደገፍ ነው ሲሉ ከሰዋል።

"ዩክሬን፤ ምዕራባውያን ወደ ሰፊዋ ሩሲያ እና በኋላም ወደ ቻይና ለመጠጋትና የሀገራቱን ስትራቴጂካዊ ሀብት ለመንጠቅ የሚጠቀሙባት 'የትሮይ ፈረስ' ናት" ሲሉም አክለዋል።

በእንግሊዝኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0