ኢትዮጵያ በሰው ሠራሽ አስተውህሎት የሚመራ የመድኃኒት አቅርቦትን እውን ማድረግ የሚያስችል የዲጂታል አሠራር ልትጀምር ነው

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኢትዮጵያ በሰው ሠራሽ አስተውህሎት የሚመራ የመድኃኒት አቅርቦትን እውን ማድረግ የሚያስችል የዲጂታል አሠራር ልትጀምር ነው
ኢትዮጵያ በሰው ሠራሽ አስተውህሎት የሚመራ የመድኃኒት አቅርቦትን እውን ማድረግ የሚያስችል የዲጂታል አሠራር ልትጀምር ነው - Sputnik አፍሪካ, 1920, 19.09.2025
ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ በሰው ሠራሽ አስተውህሎት የሚመራ የመድኃኒት አቅርቦትን እውን ማድረግ የሚያስችል የዲጂታል አሠራር ልትጀምር ነው

ኢትዮ ቴሌኮምና የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት በሀገር አቀፍ ደረጃ የመድኃኒቶችን ተደራሽነት፣ ደህንነት እና አቅርቦትን ዲጂታላይዝ ማድረግ የሚያስችል ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡

ይህ አጋርነት የበለጠ ጠንካራ እና በቴክኖሎጂ የሚመራ ሀገራዊ የጤና ስርዓት ለመገንባት አንድ እርምጃ ተደርጎ ተወስዷል።

የመድኃኒተ አቅርቦት አገልግሎትን የበለጠ ለማሳለጥና የመድኃኒት ስርጭትን በቴክኖሎጂ ለመቆጣጠር ያስችላል ተብሏል።

ኢኒሼቲቩ የኢትዮ ቴሌኮም የሶስት ዓመት “ቀጣዩ አድማስ፡ ዲጂታል እና ከዚያም ባሻገር 2028” ስትራቴጂካዊ እቅድ አካል ነው፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0