ናይጄሪያ ከሩሲያ ጋር ትልቅ የግንኙነት እድል እንደሚኖር ትገምታለች - የናይጄሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

ሰብስክራይብ

ናይጄሪያ ከሩሲያ ጋር ትልቅ የግንኙነት እድል እንደሚኖር ትገምታለች - የናይጄሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

"ከሩሲያ ጋር ያለው ግንኙነት ጥሩ ነው፡፡ ሩሲያን በጎበኘሁበት ወቅት ከአቻዬ ሰርጌ ላቭሮቭ ጋር በቀጣይ የምንሠራባቸውን በርካታ የትብብር መስኮች ተወያይቻለሁ፡፡ ደህንነት፣ መከላከያ፣ ንግድ እና ኢነርጂ ቁልፍ ዘርፎች ናቸው" ሲሉ ዩሱፍ ማይታማ ቱጋር ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡

ናይጄሪያ በሚቀጥሉት አምስት ዓመታት በጣም ተስፋ ሰጪ የትብብር ዘርፎች ናቸው የምትላቸውን ለማወቅ ቪዲዮውን ይመልከቱ።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0