- Sputnik አፍሪካ, 1920
The Rising South
የዓለም አቀፍ የኃይል ሚዛን እየተቀየረ ባለበት በዚህ ወቅት - ኢትዮጵያን፣ አፍሪካን እና ሌሎችን የሚቀርጹ የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚ እና የማህበራዊ ሃይሎች ወደምንመለከትበት ወደ “ራይዚንግ ሳዉዝ” እንኳን በደህና መጡ፡፡ ደቡባዊ አመለካከቶችን ወደ ዓለም አቀፋዊ ውይይት መድረክ ስናቀርብ የአሰላሳዮችን ፣ የመሪዎችን እና የለዉጥ ፈጣሪዎችን ሃሳብ ያድምጡ።

የታንዛኒያ የባህር በር አቅርቦት፡ በምስራቅ አፍሪካ ያለው የቀጣናዊ ትብብር መጠናከር

የታንዛኒያ የባህር በር አቅርቦት፡ በምስራቅ አፍሪካ ያለው የቀጣናዊ ትብብር መጠናከር
ሰብስክራይብ
“ቅን ልቦና ምርጡ መፍትሄ ነው። እንደ ወንድማማቾች፣ እንደ አፍሪካውያን፣ በፓን አፍሪካኒዝም መንፈስ፣ እነዚያ በአፍሪካ የባህር ዳርቻ ያላቸው አገሮች  የባህር በር ለሌላቸው አገሮች የባህር ላይ መዳረሻን ሊያቀርቡ ይገባል።” የፖለቲካ ሳይንስ ምሁርና የቀድሞ ከፍተኛ ዲፕሎማት ፕሮፌሰር ብሩክ ሃይሉ
በዚህ የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት፣ በምስራቅ አፍሪካ ዲፕሎማሲ ውስጥ አንድ ወሳኝ ለውጥን እንቃኛለን—ታንዛኒያ የባህር በር ለሌላቸው አገሮች ያልተቋረጠ የባህር ላይ መዳረሻ ለመስጠት የገባችውን ቃል። ይህ እንደ ኢትዮጵያ ላሉት ሀገራት ምን ትርጉም አለው? የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መምህርና የቀድሞ ከፍተኛ ዲፕሎማት ፕሮፌሰር ብሩክ ሃይሉ በሻህ እና የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩቱ ተመራማሪ ሚፍታህ መሀመድ ከማልን አነጋግረናቸዋል።
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple PodcastsAfripodsDeezerPocket CastsPodcast AddictSpotify
አዳዲስ ዜናዎች
0