ሩሲያ በዓለም የወጣቶች ፌስቲቫል የወጣቶች ኅብረት ፈጥራለች - የኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ተሳታፊ

ሰብስክራይብ

ሩሲያ በዓለም የወጣቶች ፌስቲቫል የወጣቶች ኅብረት ፈጥራለች - የኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ተሳታፊ

ወጣቶች እንድ አንድ ማህበረሰብ የተሳሰሩ ናቸው፤ በተለያዩ አርዕስቶች ላይ በጋራ እየተወያዩ ነው ሲል የአፍሪካ አዲሱ ትውልድ ፕሬዝዳንትና የዲሞክራሲያዊ ኮንጎ ተሳታፊው ኦኪቶ ኮንጎ ክሪስቶፍ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግሯል፡፡

ከሳዑዲ አረቢያ የመጣው ተሳታፊ ሳልማን አሽ-ሻምስ በበኩሉ ፌስቲቫሉ ሰፊ የባሕል ብዝሃነትን ለመመልከት ትልቅ ዕድል የፈጠረ ነው ሲል ገልጿል፡፡

ፌስቲቫሉ ከመስከረም 6 – 11 ድረስ በሩሲያ፣ ኒዥኒ ኖቭጎሮድ ከተማ ይካሄዳል፡፡

በእንግሊዝኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ሩሲያ በዓለም የወጣቶች ፌስቲቫል የወጣቶች ኅብረት ፈጥራለች - የኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ተሳታፊ - Sputnik አፍሪካ
1/2
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ሩሲያ በዓለም የወጣቶች ፌስቲቫል የወጣቶች ኅብረት ፈጥራለች - የኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ተሳታፊ - Sputnik አፍሪካ
2/2
1/2
2/2
አዳዲስ ዜናዎች
0