ደቡባዊው ዓለም የ21ኛውን ክፍለ ዘመን የዓለም ስርዓት በመቅረጽ ረገድ ወሳኝ ሚና ይጫወታል - የናይጄሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

ሰብስክራይብ

ደቡባዊው ዓለም የ21ኛውን ክፍለ ዘመን የዓለም ስርዓት በመቅረጽ ረገድ ወሳኝ ሚና ይጫወታል - የናይጄሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

ናይጄሪያ በቅርቡ የብሪክስ አጋር መሆኗን አስመልክቶ ለስፑትኒክ አፍሪካ አስተያየታቸውን የሰጡት ዩሱፍ ማይታማ ቱጋር፤ የናይጄሪያ የሕዝብ ቁጥር እና የኢኮኖሚ አቅም ማደግ ለአፍሪካ አህጉር የወደፊት እጣ ፈንታ አስፈላጊ እንድትሆን አድርጓታል ብለዋል፡፡

ቱጋር ናይጄሪያ ግዙፏ የአፍሪካ ሀገር እና የብሪክስ ትልቅ የንግድ አጋር ስለመሆኗም አንስተዋል።

"ብሪክስ ምንድን ነው? ብሪክስ ብራዚል ነው፣ ሩሲያ ነው፣ ህንድ ነው - የኛን ብዙ ሃይድሮካርቦን ትገዛለች፡፡ ቻይና ነው - በርካታ ንግዶች አሉን፡፡ ደቡብ አፍሪካ ነው - ናይጄሪያ በ60 ዎቹ፣ 70 ዎቹ እና 80 ዎቹ ነፃ እንድትወጣ ተሟግታለች" ሲሉ ሚኒስትሩ ተናግረዋል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0