የኮንዶም ውዝግብ፤ ከተንኳሽ ግለሰብ ኮንዶም የተላከላቸው የፈረንሳይ እንደራሴዎች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየኮንዶም ውዝግብ፤ ከተንኳሽ ግለሰብ ኮንዶም የተላከላቸው የፈረንሳይ እንደራሴዎች
የኮንዶም ውዝግብ፤ ከተንኳሽ ግለሰብ ኮንዶም የተላከላቸው የፈረንሳይ እንደራሴዎች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 17.09.2025
ሰብስክራይብ

የኮንዶም ውዝግብ፤ ከተንኳሽ ግለሰብ ኮንዶም የተላከላቸው የፈረንሳይ እንደራሴዎች

ፈረንሳያዊው ግለሰብ "የማይረቡ" ተወካዮችን የወሊድ ምጣኔ ለማስቆም 600 ኮንዶሞችን ለብሔራዊ ምክር ቤት እንደላከ ተዘግቧል።

እንደ ግለሰቡ ምልከታ ተወካዮቹ በማይረባ ባሕሪያቸው ምክንያት "ዘር መተካት የለባቸውም" በሚል ምክንያት ድርጊቱን እንደፈፀመ የመገናኛ ብዙኃን ዘገባዎች ያመለክታሉ።

600 ኮንዶሞችን ለብሔራዊ ምክር ቤቱ የላከው ፒዬሮ ለ ዚጎ የተባለው ግለሰብ፣ የሎዴቨ ከተማ ነዋሪ እና በተንኳሽ ድርጊቶቹ ይታወቃል።

ለአብነትም፦

በ2019 በእስር ላይ ለነበሩት ከንቲባ ፓትሪክ ባልካኒ የእስር ቤት ፒጃማ ልኳል።

በ2016 ደግሞ በፓሪስ የቀድሞ የሶሻሊስት ፓርቲ ዋና መሥሪያ ቤት "የሶሻሊዝምን የመጨረሻ ህቅታ ለመጠበቅ" በሚል ሰልፍ አድርጓል።

በእንግሊዝኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0