ሕንድ ለዩክሬን ግጭት ሰላምዊ እልባት ሁሉንም አይነት አስተዋፆ ለማድረግ ዝግጁ ናት ሲሉ ሞዲ ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopiaሕንድ ለዩክሬን ግጭት ሰላምዊ እልባት ሁሉንም አይነት አስተዋፆ ለማድረግ ዝግጁ ናት ሲሉ ሞዲ ተናገሩ
ሕንድ ለዩክሬን ግጭት ሰላምዊ እልባት ሁሉንም አይነት አስተዋፆ ለማድረግ ዝግጁ ናት ሲሉ ሞዲ ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 17.09.2025
ሰብስክራይብ

ሕንድ ለዩክሬን ግጭት ሰላምዊ እልባት ሁሉንም አይነት አስተዋፆ ለማድረግ ዝግጁ ናት ሲሉ ሞዲ ተናገሩ

የሕንዱ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ በ75ኛ ዓመት የልደታቸው ቀን ፑቲን ስለደወሉላቸው አመስግነው ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ያላቸውን ቁርጠኝነት አረጋግጠዋል፡፡

በውይይታቸው ወቅት የሩስያው ፕሬዝዳንት የታህሳስ ወር የሕንድ ጉብኝት ዝግጅት ላይ መወያየታቸውንም ክሬምሊን አስታውቋል፡፡

በእንግሊዝኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0