https://amh.sputniknews.africa
''አዲስ የዓለም መልክ'':- የአፍሪካ የመደመጥ አቅም በተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ም/ቤት

Sputnik አፍሪካ
የተባበሩት መንግሥታት ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉቴረዝ የፀጥታው ምክርቤትን ማሻሻል ሙሉ ስሜት የሚሰጥ (አሳማኝ) ነገር ነው ሲሉ ተናግረዋል፡፡ ይህ ለአፍሪካ ምን ማለት ነው? 17.09.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-09-17T19:23+0300
2025-09-17T19:23+0300
2025-09-17T19:23+0300
sovereignty sources
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/09/11/1605491_0:0:1024:576_1920x0_80_0_0_61d2ae04f53b6632fec62654518f8d8b.jpg
''አዲስ የዓለም መልክ'':- የአፍሪካ የመደመጥ አቅም በተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ም/ቤት
Sputnik አፍሪካ
የተባበሩት መንግሥታት ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉቴረዝ የፀጥታው ምክርቤትን ማሻሻል ሙሉ ስሜት የሚሰጥ (አሳማኝ) ነገር ነው ሲሉ ተናግረዋል፡፡ ይህ ለአፍሪካ ምን ማለት ነው?
''አፍሪካ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት ቋሚ መቀመጫን ማግኘት በርካታ አንኳር ጥቅሞች ይሰጣል። አፍሪካን የሚመለከቱ ጉዳዮች ላይ በቀጥታ ድምጿን ማሰማት ትችላለች። የሚጎዳቸው ከሆነ ማገድ ይችላሉ፣ የሚጠቅማቸው ከሆነ ደግሞ ማስተላለፍ ይችላሉ'' - ጃራ ሳሙኤል ቱራ በአርሲ ዩኒቨርስቲ የህግ ትምህርት ክፍል መምህር
የትምህርት ክፍሉ ዲንና መምህር አበራ ለሚ በበኩላቸው፡-
''[አፍሪካ] ቋሚ መቀመጫ ማግኘቷ ከምጣኔ ሀብት አኳያ ካየነው የተለያዩ ኢንቨስትመንቶችን በመሣብ ከሌሎች ዓለማት ጋር ያላትን ዲፕሎማሲ ለማጠናከር ይረዳታል '' ሲሉ ተናግረዋል።
የአፍሪካ ሀገራት በዓለም አቀፍ መድረክ በይበልጥ መሰማት ስለሚችሉባቸው አግባቦች፣ እንዲሁም 80ኛ ዓመት ምስረታውን የሚያከብረው ድርጅቱ የተጣለበትን አደራ መወጣት እንዲችል በምን ዓይነት ሁኔታዎ ከፍተኛ ማሻሻያ ሊያደርግ ይገባል በሚሉ ጉዳዮች የሶቨርኒቲ ሶርስስ ፕሮግራም አቅራቢው በአርሲ ዩኒቨርስቲ የህግ ትምህርት ክፍል ዲን የሆኑት አበራ ለሚና የትምህርት ክፍሉ መምህር ጃራ ሳሙኤል ቱራን ጋብዟቸው በጥልቀት አወያይቷቸዋል።
የተባበሩት መንግሥታት ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉቴረዝ የፀጥታው ምክርቤትን ማሻሻል ሙሉ ስሜት የሚሰጥ (አሳማኝ) ነገር ነው ሲሉ ተናግረዋል፡፡ ይህ ለአፍሪካ ምን ማለት ነው?የትምህርት ክፍሉ ዲንና መምህር አበራ ለሚ በበኩላቸው፡-የአፍሪካ ሀገራት በዓለም አቀፍ መድረክ በይበልጥ መሰማት ስለሚችሉባቸው አግባቦች፣ እንዲሁም 80ኛ ዓመት ምስረታውን የሚያከብረው ድርጅቱ የተጣለበትን አደራ መወጣት እንዲችል በምን ዓይነት ሁኔታዎ ከፍተኛ ማሻሻያ ሊያደርግ ይገባል በሚሉ ጉዳዮች የሶቨርኒቲ ሶርስስ ፕሮግራም አቅራቢው በአርሲ ዩኒቨርስቲ የህግ ትምህርት ክፍል ዲን የሆኑት አበራ ለሚና የትምህርት ክፍሉ መምህር ጃራ ሳሙኤል ቱራን ጋብዟቸው በጥልቀት አወያይቷቸዋል።ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts – Afripods – Deezer – Pocket Casts – Podcast Addict – Spotify
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg

ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/09/11/1605491_128:0:896:576_1920x0_80_0_0_be1d9d644889908a55ec6b2d757e6389.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
аудио
''አዲስ የዓለም መልክ'':- የአፍሪካ የመደመጥ አቅም በተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ም/ቤት
ዐቢይ ሀብታሙ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ