የአፍሪካ የነፃ የንግድ ቀጣና መጀመር የታቀደውን የ9 ቢሊዮን ዶላር የወጪ ንግድ ገቢን ለማሳካት ያግዛል - ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየአፍሪካ የነፃ የንግድ ቀጣና መጀመር የታቀደውን የ9 ቢሊዮን ዶላር የወጪ ንግድ ገቢን ለማሳካት ያግዛል - ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር
የአፍሪካ የነፃ የንግድ ቀጣና መጀመር የታቀደውን የ9 ቢሊዮን ዶላር የወጪ ንግድ ገቢን ለማሳካት ያግዛል - ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር - Sputnik አፍሪካ, 1920, 17.09.2025
ሰብስክራይብ

የአፍሪካ የነፃ የንግድ ቀጣና መጀመር የታቀደውን የ9 ቢሊዮን ዶላር የወጪ ንግድ ገቢን ለማሳካት ያግዛል - ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር

ባለፈው ዓመት ለተገኘው የ8.3 ቢሊዮን ዶላር ገቢ የላኪዎች ድርሻ ከፍተኛ ነበር የተባለ ሲሆን ለ39 ላኪዎች እውቅና መሰጠቱም ተጠቁሟል፡፡

ሚኒስትሩ ካሳሁን ጎፌ ከላኪዎች ጋር ባደርጉት ውይይት ወቅት እንዳሉት፣ በ2018 በጀት ዓመት ለማግኘት የታቀደውን የ 9.4 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ለማሳካት ላኪዎች በቁርጠኝነት መሥራት አለባቸው፡፡

ኢትዮጵያ በዚህ ወር የምታስጀመረው የአፍሪካ የነፃ የንግድ ቀጣና ትግበራ የሚፈጥረውን የገበያ ዕድል መጠቀም ይገባል ተብሏል፡፡

ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ክትትል ከሚያደርግባቸው የወጪ ንግድ ምርቶች የተገኘውን የ 875.55 ሚሊዮን ዶላር ገቢ በ2018 በ16 በመቶ ለማሳደግ እቅድ መያዙም ተጠቁሟል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0