ብሬተን ዉድስ ለአፍሪካ 'ኢፍትሐዊ' አስከሆነ ድረስ የፋይናንስ ስርዓት መቋቋም ያሰፈልጋል ሲሉ - አልጄሪያዊ የኢኮኖሚ ባለሙያ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱብሬተን ዉድስ ለአፍሪካ 'ኢፍትሐዊ' አስከሆነ ድረስ የፋይናንስ ስርዓት መቋቋም ያሰፈልጋል ሲሉ - አልጄሪያዊ የኢኮኖሚ ባለሙያ
ብሬተን ዉድስ ለአፍሪካ 'ኢፍትሐዊ' አስከሆነ ድረስ የፋይናንስ ስርዓት መቋቋም ያሰፈልጋል ሲሉ - አልጄሪያዊ የኢኮኖሚ ባለሙያ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 17.09.2025
ሰብስክራይብ

ብሬተን ዉድስ ለአፍሪካ 'ኢፍትሐዊ' አስከሆነ ድረስ የፋይናንስ ስርዓት መቋቋም ያሰፈልጋል ሲሉ - አልጄሪያዊ የኢኮኖሚ ባለሙያ

በአልጀርስ የተካሄደው 4ኛው የአፍሪካ የንግድ ትርኢት ለአኅጉሪቱ ኢኮኖሚያዊ እድገት ጠንከር ያለ መልእክት ማስተላለፉን የምጣኔ ሀብት ዲፕሎማሲ ባለሙያው አብድራሕህማን ሃዴፍ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

ከብሬተን ዉድስ ተቋማት ባሻገር ባሉ አማራጮች ላይ ባተኮረው ውይይት፡-

"አፍሪካ የፋይናንስ ምንጮችን ለማግኘት ስትሞክር ችግሮች ይገጥሟታል። የዕዳ ጉዳይ አኅጉሪቱ የኢኮኖሚ ሉዓላዊነትን ለማስከበር የምታደርገውን ጥረት ያደናቅፋል። ለአንዳንድ ሀገራት የዕዳ አቅርቦት ለጤና ወይም ለትምህርት ከሚመድበው በላይ ነው።" ሲሉ አንስተዋል።

አኅጉሪቱ ከዶላር ግዞት ለመላቀቅ እንደ ፓን አፍሪካ የክፍያ እና የመቋቋሚያ ስርዓት ያሉ የፋይናንስ አቅርቦት አማራጭ ስርዓቶች ያስፈልጋታል ሲሉም ገለፀዋል።

"የፓን አፍሪካ የክፍያ ስርዓት የመፍጠር ፍላጎት አለ። ዓለምአቀፍ ስርዓቶች በሀያላን ሀገራት እጆች ውስጥ ያሉ መሳሪያዎች ሆነዋል። በስዊፍት ላይ የተከሰተው ነገር ዋነኛው ምሳሌ ነው።"

በሰው ሠራሽ አስተውሎት የበለፀገ ምስል

በእንግሊዝኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0