- Sputnik አፍሪካ, 1920
The Main Stage
የሜይን ስቴጅ የፕሮግራም አላማ የሁሉንም የባለብዙ ወገን እይታዎች፤ ወደ መድረክ በማቅረብ በስፋትና በትኩረትም የአፍሪካን እና የሰፊውን ደቡባዊ ዓለም አማራጭ ሀሳቦች ማስደምጥ ነው፡፡

የአፍሪካ ድምፅ በዓለምአቀፍ መድረክ

የአፍሪካ ድምፅ በዓለምአቀፍ መድረክ
ሰብስክራይብ
በፈጣን የዓለም እንቅስቃሴ ውስጥ፣ ባህሎች የመደብዘዝ እና የመገደብ አደጋ ተጋርጦባቸዋል።
[አፍሪካዊያን ] ከዓለም ጋር በአብሮነት መስራት አእንዳለ ሆኖ ፣ የቤት ስራችን ባህላዊ ማንነታችንን ማስጠበቅ ነው - አምባሳደር ነብዩ ተደላ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የፐብሊክ ዲፕሎማሲ ጉዳዮች ዋና ዳይሬክተር
የኢንተርቪዥን 2025 የሙዚቃ ውድድርም የፊታችን መስከረም 10 ፣ 2018 ዓ.ም በሩሲያ ሞስኮ ይካሄዳል፡፡
“ይህ ውድድር ብቻ አይደለም፣ የተዛቡ አመለካከቶችን የሚዋጋ እና ሙዚቃችን ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ መሆኑን የሚያረጋግጥ ዓለም አቀፋዊ መድረክ ነው።” ድምጻዊት ፀደንያ ገብረማርቆስ
የዛሬው የሜን ስቴጅ ዝግጅታችን ባህልን እና ሙዚቃን በሰፊው ይዳስሳል ፣ ለዚህም በሴንት ፔተርስበርግ 11ኛውን ዓለም አቀፍ የተባበሩ ባህሎች መድረክ የተሳተፉትን በኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የፐብሊክ ዲፕሎማሲ ጉዳዮች ዋና ዳይሬክተር አምባሳደር ነብዩ ተደላ ፣ የኢነተርቪዥን 2025 ዉድድር ተሳታፊዎችን ድምጻዊት ነጻነት ሱልጣን ከኢትዮጵያ ፣ ዲ ሊያን እና ዴኒስ ከ ማዳጋስጋር ፣ የደቡብ አፍሪካዎቹን ማዛኒስ ጃኬሌሌ ቡድን የሞስኮ ባልደረቦቻችን አነጋግረዋቸዋል ። የኮራ እና አፍሪማ የሙዚቃ ውድድር አሸናፊዋን ድምጻዊት ፀደንያ ገብረማርቆስንም ስለሙዚቃ ውድድሩ ጠቀሜታ

ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ AfripodsDeezerPocket CastsPodcast AddictSpotify
አዳዲስ ዜናዎች
0