ላቭሮቭ የተባባሩት መንግሥታት የኪዬቭ አገዛዝ ድርጊቶችን ባለማየት ከለላ ሆኖታል አሉ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱላቭሮቭ የተባባሩት መንግሥታት የኪዬቭ አገዛዝ ድርጊቶችን ባለማየት ከለላ ሆኖታል አሉ
ላቭሮቭ የተባባሩት መንግሥታት የኪዬቭ አገዛዝ ድርጊቶችን ባለማየት ከለላ ሆኖታል አሉ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 17.09.2025
ሰብስክራይብ

ላቭሮቭ የተባባሩት መንግሥታት የኪዬቭ አገዛዝ ድርጊቶችን ባለማየት ከለላ ሆኖታል አሉ

የሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በዩክሬን ቀውስ ዙሪያ በሞስኮ በሚካሄደው የአምባሳደሮች ውይይትን እየመሩ ነው፡፡

“የኪዬቭ አገዛዝ የፈጸማቸው ዓለም አቀፍ የሰብአዊ ሕግጋት ጥሰቶች በጣም ግልጽ ከመሆናቸው የተነሳ በቀላሉ መካድ አይቻልም፤ ብዙ እውነታዎችም አሉ። ሆኖም ግን፣ እዚህ [የተባበሩት መንግሥታት] ጽሕፈት ቤት ተቃራኒውን አቋም ይይዛል፡፡ እናም የኪዬቭን አገዛዝ ድርጊቶች ለማድበስበስ ይሞክራል” ሲሉ ላቭሮቭ በአምባሳደሮች ስብሰባ ላይ ገልፀዋል።

ሩሲያ በርካታ የምዕራባውያን እና የተባበሩት መንግሥታትን ክሶችን ውድቅ በማድረግም፣ ዩክሬን ውስጥ ሰላማዊ ሰዎችን እና የሲቪል መሠረተ ልማቶችን ፈፅሞ አጥቅታ አታውቅም ብለዋል፡፡

በስብሰባው ከ100 በላይ ከሚሆኑ ሀገራት የዲፕሎማሲያዊ ተልዕኮ ኃላፊዎች እየተሳተፉ ነው።

በእንግሊዝኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0