የሩስያ ሳይንቲስቶች በካንሰር ክትባት ምርምር ውጤታም ግኝት ላይ ደርሰዋል - የሳይንስ አካዳሚ ኃላፊ

ሰብስክራይብ

የሩስያ ሳይንቲስቶች በካንሰር ክትባት ምርምር ውጤታም ግኝት ላይ ደርሰዋል - የሳይንስ አካዳሚ ኃላፊ

"በእርግጥ ከክትባቶች አንጻር ለተወሰኑ የካንሰር ዓይነቶች በትክክል መዋል የሚችሉ የመከላከያ ዘዴዎች መኖራቸውን መናገር እንችላለን፡፡" ጄናዲ ከራስኒኮቭ ለስፑተኒክ ተናግረዋል፡፡

በካንሰር ብቻ ሳይሆን ራስን በራስ የመከላከል እና ከአእምሮ ጋር በተያያዙ በሽታዎች ላይም ፈታኝ ቢሆንም የምርምር ሙከራው ሂደት ላይ ነው ብለዋል።

በእንግሊዝኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0