‘ማክሮን ከፈለጉ ወደ ሩሲያ መዝመት ይችላሉ፤፡ እኛ ግን አንሄድም’ - የጣልያን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር

ሰብስክራይብ

‘ማክሮን ከፈለጉ ወደ ሩሲያ መዝመት ይችላሉ፤፡ እኛ ግን አንሄድም’ - የጣልያን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር

ማቴዎ ሳልቪኒ፣ ማክሮን “ለመዋጋት ዝግጁ ነን” ብለው ጦርነት ያወጁት ከስድስት ዓመት በፊት ሳይሆን ባለፈው የሐምሌ ወር መሆኑን በማስታወስ የፈረንሳይን የጦርነት ጉሰማን ተችተዋል፡፡

የ20 እና የ30 ዓመት ልጆችን ጠመንጃ አንስተው ሩሲያውያንን እንዲፋለሙ መጠበቅ የማይሆን እና ለጣልያን ልጆች የሚተው ተገቢ እጣፈንታ ይህ አደለም ብለዋል፡፡

“ዛሬ ምሽት ከዚህ (ከስቱዲዮ) ጨርሼ ስወጣ የሚያስጨንቀኝ ነገር የሩሲያ ታንኮች አይደሉም፡፡ ይልቁን በሚላን፣ በሮም እና በቱሪን ቢላዋ ይዘው ጥቃት ሲፈጽሙ፣ ሲዘርፉ እና አስገድደው ሲደፍሩ የማገኛቸው ናቸው፡፡ ስለዚህ ወታደሮችን የምቀጠር ከሆነ፣ ፖሊስ መኮንኖችንም ደሞዝ መክፈል የሚጠበቅብኝ ከሆነ፣ ሄሊኮፕተሮችን እና ታንኮችን ወደ ሌላ የዓለም ጥግ ለመላክ የጣልያን ቢሊዮኖችን አላወጣም፡፡”

በእንግሊዝኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0