በ"ኢንተርቪዥን" ውድድር ላይ ለመካፈል ሩሲያ በመገኘቴ በጣም ደስ ብሎኛል - ድምፃዊት ነፃነት ሱልጣን

ሰብስክራይብ

በ"ኢንተርቪዥን" ውድድር ላይ ለመካፈል ሩሲያ በመገኘቴ በጣም ደስ ብሎኛል - ድምፃዊት ነፃነት ሱልጣን

የፊታችን ቅዳሜ መስከረም 10 ቀን 2018 ዓ.ም በሞስኮ በሚካሄደው የ2025 የ"ኢንተርቪዥን" ዓለም አቀፍ የሙዚቃ ውደድር ላይ ኢትዮጵያን ወክላ የምትሳተፈው ድምፃዊቷ ፤ በመድረኩ ላይ ኢትዮጵያን በሙዚቃ ለማሳየት መዘጋጀቷን ገልጻለች።

"ሁሉም አገር የራሱ ባህል አለው ፤ ኢትዮጵያም በበርካታ ብሔር ብሔረሰቦች ባህሎች የደመቀች ናት። በተቻለ አቅም በውድድሩ ላይ ይሄን ኅብረ በሙዚቃ ለማሳየት እንሞክራለን" ስትል ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግራለች፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0