ፕሬዝዳንት ፑቲን የዛፓድ-2025 ልምምድን በአካል ተገኝተው ተመለከቱ

ሰብስክራይብ

ፕሬዝዳንት ፑቲን የዛፓድ-2025 ልምምድን በአካል ተገኝተው ተመለከቱ

ፑቲን የሩስያ እና ቤላሩስ የጋራ ወታደራዊ ልምምድ አካል የሆነውና በኒዝሂ ኖቭጎሮድ ክልል የሚገኘውን የሙሊኖ ማሰልጠኛ ቦታ ጎብኝተዋል።

ከፑቲን ንግግር የተወሰዱ ዋና ዋና ነጥቦች፦

🟠 የ "ዛፓድ-2025" ወታደራዊ ልምምድ የሩስያ እና የቤላሩስ አንድነት ግዛትን ከማንኛውም ጥቃት ለመከላከል ያለመ ነው፡፡

🟠 በዛፓድ-2025 የጋራ ልምምድ የምድር፣ የባህር ሰርጓጅ መርከቦች እና የድጋፍ መርከቦችን ጨምሮ ከ247 በላይ መርከቦች ጥቅም ላይ ውለዋል

🟠 ልምምዱ በ41 የስልጠና ቦታዎች፣ በ100 ሺ ተሳታፊዎች፣ 10 ሺ ያህል የጦር መሳሪያዎችና እና ወታደራዉ ክፍልች ተሳትፈውበታል፡፡

🟠 ከሁሉም በላይ ይህ ሁሉ ዘመናዊ መሳሪያ በተግባራዊ የውጊያ ሂደቶች ላይ የሚያገለግሉ ይሆናል፡፡ የወታደራዊ ልምምዱ እቅድም ከልዩ ወታደርዊ ዘመቻ የተገኘ ልምድን መሰረት ያደረገ ነው፡፡

🟠 የታከቲካል አቪዬሽን፣ስትራቴጂክ አቪዬሽንና ወታደራዊ የትራንስፖርት አቪዬሽን 333 አወሮፐላኖችን ጨምሮ ከ1000 በላይ የተለያዩ አይነት መሳሪያዎች በልምምዱ ላይ አሉ፡፡

በእንግሊዝኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0