አፍሪካ ለጋዛ ፍትህ ትጠይቃለች፣ የዘር ማጥፋት ዘመቻ ትግልን ትደግፋለች ሲሉ የሞሮኮ የፖለቲካ ተንታኝ ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱአፍሪካ ለጋዛ ፍትህ ትጠይቃለች፣ የዘር ማጥፋት ዘመቻ ትግልን ትደግፋለች ሲሉ የሞሮኮ የፖለቲካ ተንታኝ ተናገሩ
አፍሪካ ለጋዛ ፍትህ ትጠይቃለች፣ የዘር ማጥፋት ዘመቻ ትግልን ትደግፋለች ሲሉ የሞሮኮ የፖለቲካ ተንታኝ ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 16.09.2025
ሰብስክራይብ

አፍሪካ ለጋዛ ፍትህ ትጠይቃለች፣ የዘር ማጥፋት ዘመቻ ትግልን ትደግፋለች ሲሉ የሞሮኮ የፖለቲካ ተንታኝ ተናገሩ

"አብዛኞቹ የአፍሪካ ሀገራት የእስራኤልን ፖሊሲዎች እና የእስራኤል ጦር በጋዛ ውስጥ የፈጸመውን አሰቃቂ ድርጊት በመቃወም ፍትህን ለመፈለግ እና ቀሪውን ህዝብና ግዛት ለመታደግ ለዓለምአቀፍ ትብብር ጥሪ አቅርባለች።” ሲሉ የፖለቲካ ተንታኝ አብደልሃክ ናጂብ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡

ነገሩን ለመለወጥ የኢኮኖሚ እና የፖለቲካ ማዕቀብን ጨምሮ ፣ አጠቃላይ “በእስራኤል ላይ ሙሉ ጫና ለመፍጠር” ዓለም አቀፍ ንቅናቄ እንደሚያስፈልግ አሳስበዋል።

እ.ኤ.አ. በታህሳስ 2023 መጨረሻ ላይ በጋዛ ሰርጥ ውስጥ የተፈጸመውን ድርጊት ተከትሎ ደቡብ አፍሪካ በእስራኤል ላይ የዘር ማጥፋት ወንጀል አቤቱታን ለዓለም አቀፉ ፍርድ ቤት ማቅረቧን አስታውሰዋል፡፡

ይህም ትልቅ ተምሳሌታዊ መሆኑን ያነሱት ናጂብ በፍትህ እጦት ላይ በተቃውሞ የሚነሱትን መንግስታት ያሳያል ብለዋል።

በእንግሊዝኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0