በቲክቶክ ዙሪያ ስምምነት አለን ሲሉ ዶናልድ ትራምፕ ተናገሩ

ሰብስክራይብ

በቲክቶክ ዙሪያ ስምምነት አለን ሲሉ ዶናልድ ትራምፕ ተናገሩ

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ስምምነቱን ለማረጋገጥ ከቻይና አቻቸው ሺ ጂንፒንግ ጋር አርብ ለመነጋገር ማቀዳቸውን ተናግረዋል፡፡

የማኅበራዊ ትስስር ገፁን የሚገዛው ግዙፍ ኩባንያ እንደሚሆንና በቀጣይ ይፋ እንደሚደረግ ጠቁመዋል፡፡

በእንግሊዝኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0