እስራኤል በምዕራብ የመን አልሁዳይዳህ ወደብ ላይ ጥቃት ፈፀመች

ሰብስክራይብ

እስራኤል በምዕራብ የመን አልሁዳይዳህ ወደብ ላይ ጥቃት ፈፀመች

የእስራኤል ተዋጊ ጀቶች በወደቡ ላይ ድንገተኛ ተከታታይ ጥቃት ከፈፀሙ በኋላ አምስት ከባባድ ፈንዳታዎች መሰማታቸውን የአካባቢው አስተዳደር ምንጮች ለስፑትኒክ ተናግረዋል፡፡

ጥቃቱን ተከትሎ ከፍተኛ እሳት ቃጠሎ በወደቡ ላይ መነሳቱን ምንጮቹ ጨምረው ገልፀዋል፡፡

ከማኅበራዊ ሚዲያ የተገኙ ምስሎች

በእንግሊዝኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱእስራኤል በምዕራብ የመን አልሁዳይዳህ ወደብ ላይ ጥቃት ፈፀመች
እስራኤል በምዕራብ የመን አልሁዳይዳህ ወደብ ላይ ጥቃት ፈፀመች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 16.09.2025
አዳዲስ ዜናዎች
0