ኢንተርቪዥን የዘፈን ውድድር መንፈሳዊ እና ባሕላዊ የሆኑትን ጨምሮ ወጎችን ለማስቀጠል ያለመ መሆኑን ላቭሮቭ ተናገሩ
11:50 16.09.2025 (የተሻሻለ: 11:54 16.09.2025)
© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
ኢንተርቪዥን የዘፈን ውድድር መንፈሳዊ እና ባሕላዊ የሆኑትን ጨምሮ ወጎችን ለማስቀጠል ያለመ መሆኑን ላቭሮቭ ተናገሩ
በሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የተሰጡ ዋና ዋና መግለጫዎች፦
▪የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የውጭ ተሳታፊዎችን በማሳተፍ ንቁ ድጋፍ ያደርጋል።
▪በዚህ ዓመት በአጠቃላይ 23 የውጭ ተሳታፊዎች ይወከላሉ።
▪ዝግጅቱ በኩባ ተከፍቶ በሕንድ የሚጠናቀቅ መሆኑ ትእምርታዊ ሲሆን ዓለም አቀፍ ተደራሽነትንም ያሳያል።
▪ተወዳዳሪዎቹ ዘፈኖችን በብሔራዊ ቋንቋዎች የሚያቀርቡ ይሆናል፤ ይህም የመነሻ አካሄድ ነው።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X