እስራኤል በመካከለኛው ምሥራቅ ሁሉንም ቀይ መስመሮች ጥሳለች - የግብጹ ፕሬዝዳንት

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱእስራኤል በመካከለኛው ምሥራቅ ሁሉንም ቀይ መስመሮች ጥሳለች - የግብጹ ፕሬዝዳንት
እስራኤል በመካከለኛው ምሥራቅ ሁሉንም ቀይ መስመሮች ጥሳለች - የግብጹ ፕሬዝዳንት - Sputnik አፍሪካ, 1920, 16.09.2025
ሰብስክራይብ

እስራኤል በመካከለኛው ምሥራቅ ሁሉንም ቀይ መስመሮች ጥሳለች - የግብጹ ፕሬዝዳንት

አብደል ፋታህ ኤል ሲሲ፣ የቴል አቪቭ "ኃላፊነት የጎደለው" ድርጊት ቀጣናውን "ከቁጥጥር ውጭ ወደሆነ የውጥረት አዙሪት" ሊያስገባው እንደሚችል ዶሃ በተደረገው ጉባኤ ላይ ተናግረዋል።

በኳታር ላይ የተሰነዘሩትን ጥቃቶች አውግዘዋል።

"ይህ የጥቃት እርምጃ የእስራኤል ድርጊቶች ማንኛውንም የፖለቲካም ሆነ ወታደራዊ አመክንዮ እንደተዉ በማያሻማ ሁኔታ ያሳያል።"

እስራኤል ለጋዛ ቀውስ እልባት ለመስጠት የሚደረጉ ጥረቶችንም እያደናቀፈች መሆኑንም ጠቁመዋል።

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0