የባህል ዲፕሎማሲ የኢትዮ-ሩሲያ የህዝብ ለህዝብ ግንኙነትን ለማጠናከር ወሳኝ ሚና ይጫወታል - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

ሰብስክራይብ

የባህል ዲፕሎማሲ የኢትዮ-ሩሲያ የህዝብ ለህዝብ ግንኙነትን ለማጠናከር ወሳኝ ሚና ይጫወታል - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

ኪን-ኢትዮጵያ ቡድን በሞስኮ ያቀረበው የባህል ትርዒት የአገራቱ ህዝቦች መልክዓ ምድር ሳይገድባቸው እርስ በእርስ ይበልጥ እንዲተዋወቁ በር የከፈተ መሆኑን በሚኒስቴሩ የፐብሊክ ዲፕሎማሲ ጉዳዮች ዋና ዳይሬክተር አምባሳደር ነብዩ ተድላ ተናግረዋል።

"ትርዒቶቹ የኢትዮጵያን ጥንታዊ ባህላዊ እሴቶች ከቃላት በላይ የገለጹ ናቸው። መሰል ሁነቶች የአገራቱ ግንኙነት በአዳራሾች ከሚፈጸሙ መደበኛ ስምምነቶች ተሻግሮ ሰብአዊ መልክ እንዲኖረው ያስችላሉ" ብለዋል።

ዋና ዳይሬክተሩ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ፣ የባህል ዲፕሎማሲ በብሪክስ እና በደቡብ-ደቡብ ትብብር ውስጥ ምን አይነት ሚና ሊኖረው እንደሚገባም አንስተዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0