በግብጽ ስዊዝ ካናል አቅራቢያ በሩሲያ የኢንዱስትሪ ዞን የሚገኙ ኩባንያዎች ከ2030 በፊት ሥራ ሊጀምሩ ይችላሉ ተባለ

ሰብስክራይብ

በግብጽ ስዊዝ ካናል አቅራቢያ በሩሲያ የኢንዱስትሪ ዞን የሚገኙ ኩባንያዎች ከ2030 በፊት ሥራ ሊጀምሩ ይችላሉ ተባለ

"ይህንን ፕሮጀክት ስልታዊ በሆነ መልኩ ለግብጽም ሆነ ለአፍሪካ አኅጉር የመግቢያ በር አድርገን እንመለከተዋለን" ሲሉ የሩሲያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አሌክሲ ኦቨርቹክ ተናግረዋል።

በተጨማሪም ግብጽ ከበርካታ ቀጣናዎች ጋር ያላት የነፃ ንግድ ስምምነት ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ውስጥ ለሚገኙ ባለሀብቶች እና ነዋሪዎች በርካታ የኢንቨስትመንት ጥቅሞችን እንደሚያስገኝ ገልፀዋል።

በስዊዝ ካናል (ቦይ) አካባቢ የሩሲያ ኩባንያዎች መግባታቸው በሞስኮ እና በካይሮ መካከል ያለውን የንግድ ልማት እንደሚያጠናክር ኦቨርቹክ ተናግረዋል።

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0