የሩሲያ የሀገር ውስጥ ምርት በ2025 የመጀመሪያዎቹ ሰባት ወራት 1.1 በመቶ እድገት ማስመዝገቡን ፕሬዝዳንት ፑቲን አስታወቁ

ሰብስክራይብ

  የሩሲያ የሀገር ውስጥ ምርት በ2025 የመጀመሪያዎቹ ሰባት ወራት 1.1 በመቶ እድገት ማስመዝገቡን ፕሬዝዳንት ፑቲን አስታወቁ

ፕሬዝዳንቱ የሀገሪቱ አጠቃላይ ምርት እድገት(ጂዲፒ) ባለፈው ሀምሌ ላይ 0.4 በመቶ ጨምሮ መመዝገቡንም ገልፀዋል።

አክለውም ሩሲያ በዓለም ኢኮኖሚ ቁንጮነት ለመቆየት መትጋት አለባት ብለዋል፡፡

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0