የደቡብ አፍሪካ የፋይናንስ ገበያዎች ከአሜሪካ የንግድ ቀረጥ ማስፈራሪያ በተቃራኒ ከተጠበቀው በላይ እያደጉ መሆኑ ተገለፀ
18:31 15.09.2025 (የተሻሻለ: 18:34 15.09.2025)

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
የደቡብ አፍሪካ የፋይናንስ ገበያዎች ከአሜሪካ የንግድ ቀረጥ ማስፈራሪያ በተቃራኒ ከተጠበቀው በላይ እያደጉ መሆኑ ተገለፀ
የጆሃንስበርግ የአክሲዮን ገበያ 103 ሺህ 927 ነጥቦች በመድረስ ከፍተኛ ክብረ ወሰን አስመዝግቧል።
እ.ኤ.አ. ሰኔ 2024 ጥምር መንግስት ከተመሰረተ በኋላ የሀገሪቱ ዋናነኛ መገበያያ የሆነዉ ራንድ እየጠነከረ መጥቷል፤ አንድ የአሜሪካ ዶላር ከ17 ነጥብ 36 ራንድ ጋር እኩል ሆኗል።
የደቡብ አፍሪካ ኢኮኖሚ እ.እ.አ. በ2025 ሁለተኛ ሩብ ዓመት ውስጥ በ0 ነጥብ 8 በመቶ አድጓል፤ ይህም በሁለት ዓመታት ውስጥ የተመዘገበ ፈጣን እድገት መሆኑ ተገልጿል። መንግሥት በሦስት ዓመታት ውስጥ የ3 በመቶ ዕድገት ለማስመዝገብ አቅዷል፤ ማዕከላዊ ባንክ ደግሞ እ.ኤ.አ. በ2027 የ2 በመቶ ዕድገት እንደሚጠበቅ አስታውቋል።
በሰው ሠራሽ አስተውሎት የበለፀገ ምስል
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X