የሩሲያ ወታደር በዩክሬን ሰርጎ ገቦች ላይ የፈፀመው አስገራሚ ጀብዱ

ሰብስክራይብ

የሩሲያ ወታደር በዩክሬን ሰርጎ ገቦች ላይ የፈፀመው አስገራሚ ጀብዱ

'ስፓርታን' በሚል የጥሪ ሥም የሚታወቅ አንድ ወታደር፣ በፖክሮቭስክ (ክራስኖአርሜይስክ) አቅራቢያ፣ ባለአራት ሰው የዩክሬን ሰርጎ ገብ እና የስለላ ቡድንን ገጥሞ፣ ከእነርሱ ውስጥ ሁለቱን በግሉ ሲማርክ፣ ማጠናከሪያ ኃይሎች የቀሩትን ደምስሠዋቸዋል።

ይህ መረጃ፣ ከትሴንትር የውጊያ ኃይሎች ቡድን የ33ኛው ክፍለ ጦር፣ 20ኛው የጥበቃ ሞተራይዝድ ጠመንጃ ክፍል 'ሴንሰንቲ' በሚል የጥሪ ሥም የሚታወቁት መኮንን በኩል ተሰጥቷል።

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0