ሩሲያ እና ማሊ በሙዚቃ፣ በፊልም እና በትምህርት ዘርፎች ያላቸውን የባሕል ትብብር ለማጠናከር ተስማሙ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱሩሲያ እና ማሊ በሙዚቃ፣ በፊልም እና በትምህርት ዘርፎች ያላቸውን የባሕል ትብብር ለማጠናከር ተስማሙ
ሩሲያ እና ማሊ በሙዚቃ፣ በፊልም እና በትምህርት ዘርፎች ያላቸውን የባሕል ትብብር ለማጠናከር ተስማሙ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 14.09.2025
ሰብስክራይብ

ሩሲያ እና ማሊ በሙዚቃ፣ በፊልም እና በትምህርት ዘርፎች ያላቸውን የባሕል ትብብር ለማጠናከር ተስማሙ

በትናትናው ዕለት ፤ በ11ኛው የሴንት ፒተርስበርግ የተባበሩት ባሕሎች ፎረም ላይ የሩሲያ እና የማሊ የባሕል ሚኒስትሮች በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን የባሕል ትስስር ለማጠናከር የሚያስችላቸውን ውይይት አድርገዋል።

የውይይቱ ዋነኛ ዓላማ የሁለትዮሽ የመግባቢያ ሰነድ መፈራረም ነበር።

ውይይቶቹ በሙዚቃ እና በፈጠራ ትምህርት ዘርፎች ያለውን ትብብርን ማስፋፋት እንዲሁም ሌሎች ወሳኝ ዘርፎች ላይ ያተኮሩ ነበሩ።

በተጨማሪም በማሊ የሩሲያ የሲኒማ ቀናትን ማዘጋጀት በሚቻልበት ሁኔታ ላይም ውይይት ተደርጓል።

የማሊ የባሕል ሚኒስትር ማሙ ዳፌ እንደገለጹት፣ የአውሮፓውያኑ 2025 የማሊ የባሕል ዓመት ነው።

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0