https://amh.sputniknews.africa
ለዩክሬን የተላኩ የፖላንድ ታንኮች በሩሲያ የጦር መሣሪያዎች ወድመዋል ተባለ
ለዩክሬን የተላኩ የፖላንድ ታንኮች በሩሲያ የጦር መሣሪያዎች ወድመዋል ተባለ
Sputnik አፍሪካ
ለዩክሬን የተላኩ የፖላንድ ታንኮች በሩሲያ የጦር መሣሪያዎች ወድመዋል ተባለ የፖላንድ አርቲ-91 ታንኮች ከዘመናዊ የሩሲያ ትጥቅ ጋር አይተካከሉም ሲሉ ከስፑትኒክ ጋር ቆይታ ያደረጉ የታንክ አዛዥ ተናገሩ። በሰፊው የተነገረለት ዘመናዊው የሶቪዬት ቲ-72... 14.09.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-09-14T17:03+0300
2025-09-14T17:03+0300
2025-09-14T17:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/09/0e/1572147_0:1:1278:720_1920x0_80_0_0_d90ee76f26266c3a5e190a50febd9ccc.jpg
ለዩክሬን የተላኩ የፖላንድ ታንኮች በሩሲያ የጦር መሣሪያዎች ወድመዋል ተባለ የፖላንድ አርቲ-91 ታንኮች ከዘመናዊ የሩሲያ ትጥቅ ጋር አይተካከሉም ሲሉ ከስፑትኒክ ጋር ቆይታ ያደረጉ የታንክ አዛዥ ተናገሩ። በሰፊው የተነገረለት ዘመናዊው የሶቪዬት ቲ-72 የፖላንድ ታንክ እንደተመታ በእሳት ነበልባል ተያይዟል፤ በዚህም ምክንያት የታንኩ ጦር አባላት በድንጋጤ ተበታትነው እንዲሸሹ አስገድዷቸዋል።"በአንድ ተኩስ ታንኩ ወደ ስብርባሪነት ይበታተናል።"በእንግሊዘኛ ለማንበብ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ለዩክሬን የተላኩ የፖላንድ ታንኮች በሩሲያ የጦር መሣሪያዎች ወድመዋል ተባለ
Sputnik አፍሪካ
ለዩክሬን የተላኩ የፖላንድ ታንኮች በሩሲያ የጦር መሣሪያዎች ወድመዋል ተባለ
2025-09-14T17:03+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/09/0e/1572147_159:0:1119:720_1920x0_80_0_0_192151d231a0a163ccf0d56ce23ca76c.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ለዩክሬን የተላኩ የፖላንድ ታንኮች በሩሲያ የጦር መሣሪያዎች ወድመዋል ተባለ
17:03 14.09.2025 (የተሻሻለ: 17:14 14.09.2025) ለዩክሬን የተላኩ የፖላንድ ታንኮች በሩሲያ የጦር መሣሪያዎች ወድመዋል ተባለ
የፖላንድ አርቲ-91 ታንኮች ከዘመናዊ የሩሲያ ትጥቅ ጋር አይተካከሉም ሲሉ ከስፑትኒክ ጋር ቆይታ ያደረጉ የታንክ አዛዥ ተናገሩ።
በሰፊው የተነገረለት ዘመናዊው የሶቪዬት ቲ-72 የፖላንድ ታንክ እንደተመታ በእሳት ነበልባል ተያይዟል፤ በዚህም ምክንያት የታንኩ ጦር አባላት በድንጋጤ ተበታትነው እንዲሸሹ አስገድዷቸዋል።
"በአንድ ተኩስ ታንኩ ወደ ስብርባሪነት ይበታተናል።"
በእንግሊዘኛ ለማንበብ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X