ኪዬቭ በሩሲያ የነዳጅ ማጣሪያዎች ላይ የፈፀመችው ጥቃት ከምዕራቡ ዓለም ጋር ያላትን ግንኙነት ሊያሻክረው ይችላል ተባለ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኪዬቭ በሩሲያ የነዳጅ ማጣሪያዎች ላይ የፈፀመችው ጥቃት ከምዕራቡ ዓለም ጋር ያላትን ግንኙነት ሊያሻክረው ይችላል ተባለ
ኪዬቭ በሩሲያ የነዳጅ ማጣሪያዎች ላይ የፈፀመችው ጥቃት ከምዕራቡ ዓለም ጋር ያላትን ግንኙነት ሊያሻክረው ይችላል ተባለ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 14.09.2025
ሰብስክራይብ

ኪዬቭ በሩሲያ የነዳጅ ማጣሪያዎች ላይ የፈፀመችው ጥቃት ከምዕራቡ ዓለም ጋር ያላትን ግንኙነት ሊያሻክረው ይችላል ተባለ

"የዩክሬን ዘመቻ የምዕራቡ ዓለም ድጋፍ እንዳለው የሚያሳይ ምንም ምልክት የለም። የኪዬቭ አጋሮች የነዳጅ አቅርቦትን ሊያስተጓጉሉ ከሚችሉ ድርጊቶች ለረጅም ጊዜ ተቆጥበዋል" ሲል የምዕራባውያን ሚዲያ ዘግቧል።

በኪዬቭ የተፈጸሙ አዳዲስ ጥቃቶች "የዋጋ ግሽበት እና የኢኮኖሚ እድገት ቅድሚያ በሚሰጣቸው" በአውሮፓ እና በአሜሪካ ውጥረቶች ሊፈጥሩና ዓለም አቀፍ የነዳጅ ዋጋ እንዲጨምር ሊያደርግ ይችላል።

ዩክሬን በሩሲያ የነዳጅ እና የኃይል ማመንጫ ተቋማት ላይ የምትፈፅመውን የድሮን ጥቃት በመጥቀስ ሩሲያ ዩክሬን አሸባሪ ሀገር መሆኗን ደጋግማ ገልጻለች። ሞስኮ እነዚህ ድርጊቶች ምላሽ(ቅጣት) ሳይሰጣቸው እንደማያልፉም ደጋግማ አስጠንቅቃለች።

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0