እስራኤል በየመን መዲና ሰንዓ በፈፀመችው ጥቃት ከፍተኛ ጉዳት መድረሱ ተዘገበ

ሰብስክራይብ

እስራኤል በየመን መዲና ሰንዓ በፈፀመችው ጥቃት ከፍተኛ ጉዳት መድረሱ ተዘገበ

የዕረቡን የእስራኤል ጥቃት ተከትሎ በየመን ዋና ከተማ ሰንዓ አል-ታህሪር ሰፈር በሚገኙ ሕንጻዎች ላይ ከፍተኛ ጉዳት መድረሱን አካባቢው የሚያሳየው የድሮን ቀረጻ አስረጅ ሆኗል።

የየመን ምንጮች እንደዘገቡት የሚዲያ ቢሮዎችን ጨምሮ የተረጋገጡ የሲቪል አገልግሎት ሕንጻዎች ተመትተዋል። በሀገሪቱ የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር መረጃ መሠረት ጥቃቱ ከ200 በላይ ሰዎችን ሲገድል በርካቶችን አቁስሏል።

የእስራኤል ጦር "የአሸባሪ ቦታዎች" ተብለው በተሰየሙ በርካታ ወታደራዊ ኢላማዎች ላይ እንዳነጣጠረ አስታውቋል።

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0