'መንግሥት እያዳመጠ ነው'፤ የአይቮሪ ኮስት መንግሥት ያስጀመረው አዲስ የስልክ ጥሪ ማዕከል

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ'መንግሥት እያዳመጠ ነው'፤ የአይቮሪ ኮስት መንግሥት ያስጀመረው አዲስ የስልክ ጥሪ ማዕከል
'መንግሥት እያዳመጠ ነው'፤ የአይቮሪ ኮስት መንግሥት ያስጀመረው አዲስ የስልክ ጥሪ ማዕከል - Sputnik አፍሪካ, 1920, 14.09.2025
ሰብስክራይብ

'መንግሥት እያዳመጠ ነው'፤ የአይቮሪ ኮስት መንግሥት ያስጀመረው አዲስ የስልክ ጥሪ ማዕከል

ከኅብረተሰቡ ጋር ያለውን ግንኙነት ለማጠናከር ያለመው "አሎ 101" የስልክ አገልግሎት ማዕከል መስከረም 2 በአቢጃን ከተማ በጠቅላይ ሚኒስትር ሮበርት ቡግሬ ማምቤ ተመርቋል።

ዜጎች ተኮር የአገልግሎት ማዕከሉ፦

15 ብሔራዊ ቋንቋዎችን ጨምሮ በ17 ቋንቋዎች አገልግሎት ይሰጣል፡፡

  600 ጥሪዎችን በተመሳሳይ ጊዜ ማስተናገድ ይችላል።

ከክፍያ ነጻ ነው።

የሀገሪቱ ዜጎች፦

የመንግሥታዊ አገልግሎቶች መረጃዎችን ማግኘት፣

አሉባልታዎችን ማጥራት፣

የተለያዩ ክስተቶችን ሪፖርት ማድረግ እና

የአስተያየት ጥቆማዎችን ማቅረብ ይችላሉ።

“101 ነጻ ቁጥር መንግሥት ለሕዝቡ የበለጠ ትኩረት እንዲሰጥ፣ እንዲሁም ከከተሞች እስከ ሩቅ መንደሮች ድረስ ግንኙነት ለሁሉም ተደራሽ መሆኑን እንዲያረጋግጥ ያስችለዋል” ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ሚዲያ ገጻቸው ላይ ጽፈዋል።

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0