https://amh.sputniknews.africa
ቡርኪና ፋሶ የልዩ ኃይል የጋራ መኖሪያ አስመረቀች
ቡርኪና ፋሶ የልዩ ኃይል የጋራ መኖሪያ አስመረቀች
Sputnik አፍሪካ
ቡርኪና ፋሶ የልዩ ኃይል የጋራ መኖሪያ አስመረቀችየምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ በዛሬው ዕለት በጉሪኮ ክልል በሀውዴ፣ የፀጥታ ሚኒስትሩ ማሐመዱ ሳና በተገኙበት ተከናውኗል። የአካባቢው መገናኛ ብዙኃን እንደዘገቡት 1 ነጥብ 9 ሚሊዮን ዶላር ወጪ የወጣበት ይህ ሕንጻ... 14.09.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-09-14T12:38+0300
2025-09-14T12:38+0300
2025-09-14T12:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/09/0e/1569775_0:67:1280:787_1920x0_80_0_0_53acdd3fe25073ee6f90827a0dadc41c.jpg
ቡርኪና ፋሶ የልዩ ኃይል የጋራ መኖሪያ አስመረቀችየምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ በዛሬው ዕለት በጉሪኮ ክልል በሀውዴ፣ የፀጥታ ሚኒስትሩ ማሐመዱ ሳና በተገኙበት ተከናውኗል። የአካባቢው መገናኛ ብዙኃን እንደዘገቡት 1 ነጥብ 9 ሚሊዮን ዶላር ወጪ የወጣበት ይህ ሕንጻ የልዩ ኃይሎችን የኑሮ እና የሥራ ሁኔታ ለማሻሻል እንዲሁም የአፈጻጸም ብቃታቸውን ለማሳደግ የተነደፉ መሣሪያዎችን ያካተተ ነው።በዝግጅቱ ወቅት ሚኒስትሩ የሕግ አስከባሪ አካላት በፀጥታ ችግሮች አፈታት ላይ ያላቸውን ተሳትፎ አፅንዖት ሰጥተዋል።በእንግሊዘኛ ለማንበብ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/09/0e/1569775_72:0:1209:853_1920x0_80_0_0_882eed33c5d95f423299ea4b5d30c7de.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ቡርኪና ፋሶ የልዩ ኃይል የጋራ መኖሪያ አስመረቀች
12:38 14.09.2025 (የተሻሻለ: 12:54 14.09.2025) ቡርኪና ፋሶ የልዩ ኃይል የጋራ መኖሪያ አስመረቀች
የምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ በዛሬው ዕለት በጉሪኮ ክልል በሀውዴ፣ የፀጥታ ሚኒስትሩ ማሐመዱ ሳና በተገኙበት ተከናውኗል።
የአካባቢው መገናኛ ብዙኃን እንደዘገቡት 1 ነጥብ 9 ሚሊዮን ዶላር ወጪ የወጣበት ይህ ሕንጻ የልዩ ኃይሎችን የኑሮ እና የሥራ ሁኔታ ለማሻሻል እንዲሁም የአፈጻጸም ብቃታቸውን ለማሳደግ የተነደፉ መሣሪያዎችን ያካተተ ነው።
በዝግጅቱ ወቅት ሚኒስትሩ የሕግ አስከባሪ አካላት በፀጥታ ችግሮች አፈታት ላይ ያላቸውን ተሳትፎ አፅንዖት ሰጥተዋል።
በእንግሊዘኛ ለማንበብ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X