ቡርኪና ፋሶ የልዩ ኃይል የጋራ መኖሪያ አስመረቀች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱቡርኪና ፋሶ የልዩ ኃይል የጋራ መኖሪያ አስመረቀች
ቡርኪና ፋሶ የልዩ ኃይል የጋራ መኖሪያ አስመረቀች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 14.09.2025
ሰብስክራይብ

ቡርኪና ፋሶ የልዩ ኃይል የጋራ መኖሪያ አስመረቀች

የምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ በዛሬው ዕለት በጉሪኮ ክልል በሀውዴ፣ የፀጥታ ሚኒስትሩ ማሐመዱ ሳና በተገኙበት ተከናውኗል።

የአካባቢው መገናኛ ብዙኃን እንደዘገቡት 1 ነጥብ 9 ሚሊዮን ዶላር ወጪ የወጣበት ይህ ሕንጻ የልዩ ኃይሎችን የኑሮ እና የሥራ ሁኔታ ለማሻሻል እንዲሁም የአፈጻጸም ብቃታቸውን ለማሳደግ የተነደፉ መሣሪያዎችን ያካተተ ነው።

በዝግጅቱ ወቅት ሚኒስትሩ የሕግ አስከባሪ አካላት በፀጥታ ችግሮች አፈታት ላይ ያላቸውን ተሳትፎ አፅንዖት ሰጥተዋል።

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱቡርኪና ፋሶ የልዩ ኃይል የጋራ መኖሪያ አስመረቀች
ቡርኪና ፋሶ የልዩ ኃይል የጋራ መኖሪያ አስመረቀች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 14.09.2025
አዳዲስ ዜናዎች
0