በአዲስ አበባ የተደረገው “በሕብረት ችለናል” የሕዳሴ ግድብ ምረቃ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበአዲስ አበባ የተደረገው “በሕብረት ችለናል” የሕዳሴ ግድብ ምረቃ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ
በአዲስ አበባ የተደረገው “በሕብረት ችለናል” የሕዳሴ ግድብ ምረቃ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 14.09.2025
ሰብስክራይብ

በአዲስ አበባ የተደረገው “በሕብረት ችለናል” የሕዳሴ ግድብ ምረቃ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ

ከሌሊት ጀምሮ በመስቀል አደባባይ የተካሄደው የድጋፍ ሰልፍ ላይ ከሁሉም ክፍለ ከተሞች የተሰባሰቡ የከተማዋ ነዋሪዎች ደስታቸውን በልዩ ልዩ መንገድ ገልፀዋል፡፡

“በሕብረት ችለናል” ከሚለው መሪ ቃል ባሻገር "ግድባችን የዓባይ ዘመን ትውልድ የተጋድሎ ሰንደቅ”“ሕዳሴ ለማንሰራራት”፣ “ከግድቡ ወደ ወደቡ” የሚሉትን ጨምሮ በርካታ መፈክሮችን ይዘው ታይተዋል፡፡

በድጋፍ ሰልፉ ላይ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ፣ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ እና ከንቲባ አዳነች አቤቤን ጨምሮ የመንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡

ከማኅበራዊ ሚዲያ የተገኙ ምስሎች

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
በአዲስ አበባ የተደረገው “በሕብረት ችለናል” የሕዳሴ ግድብ ምረቃ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ - Sputnik አፍሪካ
1/4

2/4

3/4

4/4
1/4
2/4
3/4
4/4
አዳዲስ ዜናዎች
0