ጀርመን በዩክሬን እና መካከለኛው ምስራቅ የምታደርገውን ጣልቃ ገብነት በመቃወም 20 ሺ የሚደርሱ ሰልፈኞች ዛሬ በርሊን አደባባይ ወጡ

ሰብስክራይብ

ጀርመን በዩክሬን እና መካከለኛው ምስራቅ የምታደርገውን ጣልቃ ገብነት በመቃወም 20 ሺ የሚደርሱ ሰልፈኞች ዛሬ በርሊን አደባባይ ወጡ

የእንግሊዝ ሮክ ባንድ ፒንክ ፎሎይድ መሥራች ሮጀር ዋተርስ ሰልፉን በቪዲዮ ሊንክ ተቀላቅሏል።

ሰልፉን የጠራው የግራ ዘመም ፓለቲከኛዋ ሳራ ቫገንከኸነክት ፓርቲ ነው።

በእንግሊዝኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0