ካሜሮን ዲያስፖራ የህክምና ዶክተሮችን የሚያሳትፍ ፕላትፎርም ይፋ አደረገች
19:37 13.09.2025 (የተሻሻለ: 19:44 13.09.2025)

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
ካሜሮን ዲያስፖራ የህክምና ዶክተሮችን የሚያሳትፍ ፕላትፎርም ይፋ አደረገች
🩺 በማገናኛ ፕላትፎርሙ ባለሙያዎቹ የሚከተሉትን ማድረግ ይችላሉ፦
🟠 የእውቀት ሽግግር ፣
🟠 ፕሮጀክቶችን ማስጀመር፣
🟠 ሀገር ውስጥ ካሉ የጤና ተቋማት ጋር መተባበር፣
🟠 ለሀገራዊ የጤና ፖሊሲዎች ግብዓት በማቅረብ አስተማማኝ የመረጃ ቋት መገንባት።
በቅርቡ ሥራ ላይ ይውላል የተባለው መድረክ አፈጻጸም፣ አካታችነት እና ዘላቂነትን የሚያበረታታ ሰፊ ስትራቴጂ አካል ነው።
የአዲሱ ተነሳሽነት ተጨማሪ ግቦች፦
🟠 በውጭ ሀገር የሚኖሩ ካሜሩናውያን የጤና ባለሙያዎችን እውቀት መቅሰም፣
🟠 በጤናው ዘርፍ የታለሙ ኢንቨስትመንቶችን መምራት፣
🟠 በውጭ ሀገር ያሉ የሕክምና ባለሙያዎች አስተዳደርን ማሻሻል።
በሰው ሠራሽ አስተውሎት የበለፀገ ምሥል
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X