ታላቅ ሃሳብን በነፃነት የመግለፅ መብት እና ፀረ-ኢሚግሬሽን ሰልፍ በለንደን ተካሄደ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱታላቅ ሃሳብን በነፃነት የመግለፅ መብት እና ፀረ-ኢሚግሬሽን ሰልፍ በለንደን ተካሄደ
ታላቅ ሃሳብን በነፃነት የመግለፅ መብት እና ፀረ-ኢሚግሬሽን ሰልፍ በለንደን ተካሄደ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 13.09.2025
ሰብስክራይብ

ታላቅ ሃሳብን በነፃነት የመግለፅ መብት እና ፀረ-ኢሚግሬሽን ሰልፍ በለንደን ተካሄደ

የ "ዩናይት ዘ ኪንግደም" ሰልፍ፤ ከ110 ሺህ 000 በላይ ሰዎችን እንዳሰባሰበ እና ወደ አንድ ሚሊዮን የሚጠጉ በኦንላይን እንደተከታተሉት አስተባባሪው ቶሚ ሮቢንሰን ተናግሯል።

ፖሊስ እስከ አንድ ሚሊዮን የሚደርሱ ተሳታፊዎችን እጠብቃለሁ ያለ ሲሆን ይህም በአውሮፓ ታሪክ ትልቁ ሰልፍ እንደሚያደርገው ተገልጿል።

ሰልፉ በይፋ ሊጀመር ሁለት ሰዓት ተኩል ሲቀረው የለንደን ጎዳናዎች ተጨናንቀው እንደነበርና ሕዝቡ በቅርቡ የተገደለውን የአሜሪካ ወግ አጥባቂ ተሟጋች ቻርሊ ከርክን ስም ይዘምር እንደነበር ተዘግቧል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ታላቅ ሃሳብን በነፃነት የመግለፅ መብት እና ፀረ-ኢሚግሬሽን ሰልፍ በለንደን ተካሄደ - Sputnik አፍሪካ
1/2
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ታላቅ ሃሳብን በነፃነት የመግለፅ መብት እና ፀረ-ኢሚግሬሽን ሰልፍ በለንደን ተካሄደ - Sputnik አፍሪካ
2/2
1/2
2/2
አዳዲስ ዜናዎች
0