"በጣም አስደናቂ"፤ የማዳጋስካር የኢንተርቪዥን ተሳታፊዎች ስለሞስኮ የሙዚቃ ውድድር የሚሉት አለ

ሰብስክራይብ

"በጣም አስደናቂ"፤ የማዳጋስካር የኢንተርቪዥን ተሳታፊዎች ስለሞስኮ የሙዚቃ ውድድር የሚሉት አለ

"ዛሬ ሁላችንም በሙዚቃ አንድ እንደሆንን ይሰማናል። በእውነትም አስደናቂ ጊዜ ነው" ሲሉ ተጣማሪዎቹ ዴኒዝ እና ዲ-ላይን ከዕጣ ማውጣት ሥነ-ሥርዓቱ በኋላ ስሜታቸውን ለስፑትኒክ አፍሪካ አጋርተዋል።

ተወዳዳሪ ሙዚቀኞቹ የእጣ ቁጥር 13፤ የዕድል ምልክት አድርገው እንደሚያዩት የገለፁ ሲሆን፤ "ዕድል ያመጣልናል፣ ደስተኞች ነን" ብለዋል።

በእንግሊዝኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0