'ሙዚቃ እጅግ መሠረታዊ ቋንቋ ነው' - የደቡብ አፍሪካ ኢንተርቪዥን ሙዚቃ ውድድር ተሳታፊዎች

ሰብስክራይብ

'ሙዚቃ እጅግ መሠረታዊ ቋንቋ ነው' -  የደቡብ አፍሪካ ኢንተርቪዥን ሙዚቃ ውድድር ተሳታፊዎች

ለውድድሩ የተዘጋጀው "ሆም ስዊት ሆም" የተሰኘው ዘፈን ዓለም የሁሉም መኖሪያ እንደሆነች በማስመር የአንድነት መልዕክት የሚያስተላልፍ እንደሆነ በኢንተርቪዥን ውድድር ላይ የሚሳተፈው ደቡብ አፍሪካዊው ምዛንሲ ጂኬሌሌ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግሯል።

የቡድኑ አባላት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ሰዎች በአንድነት እንዲቆሙ ለማድረግ ሙዚቃን መጠቀም እንደሚፈልጉና የባሕል ልወውጦችን እንዲሁም ተሞክሯቸውን ወደ ሀገራቸው ሲመለሱ ለማካፈል በጉጉት እየጠበቁ እንደሆነ ገልፀዋል።

በውድድሩ ላይ መሳተፍ ከፍተኛ ለውጥ እንደሚያመጣ የገለፁት የቡድኑ አባላት፤ ለሀገራቸው ትልቅ እድል ይፈጥራል ብለው እንደሚያምኑ አስረድተዋል። ምዛንሲ ጂኬሌሌ ለደቡብ አፍሪካ በተሰጠው መድረክ እና ዕድል ቡድናቸው ደስተኛ እንደሆነ ገልጿል።

በእንግሊዝኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0