አፍሪካ ለሩሲያ የግብርና ምርቶች ቁልፍ የገበያ መዳረሻ ነች
14:21 13.09.2025 (የተሻሻለ: 14:24 13.09.2025)

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
አፍሪካ ለሩሲያ የግብርና ምርቶች ቁልፍ የገበያ መዳረሻ ነች
ሩሲያ በሚከተሉት ሀገራት እምቅ የገበያ አቅም እንዳለ ትመለከታለች።
ኢትዮጵያ
ግብፅ
ኬንያ
ሞሮኮ
አልጄሪያ
ሊቢያ
ጋና
ናይጄሪያ
አንጎላ
ደቡብ አፍሪካ
እ.ኤ.አ በ2024 ለውጪ ገበያ ከቀረበው 75.8 ሚሊዮን ቶን እህል ውስጥ 27.2 ሚሊዮን ቶኑ መዳረሻውን አፍሪካ ውስጥ አድርጓል።
አሃዛዊ ቁጥሩ የሩሲያ የግብርና ላኪዎችን ተወዳዳሪነት አስመልክቶ በቅርቡ በሞስኮ በተካሄደው ዓመታዊ ጉባዔ ላይ ይፋ የተደረገ ነው።
በሰው ሠራሽ አስተውህሎት የበለፀገ ምሥል
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X