የኢንተርቪዥን የሙዚቃ ውድድር ብሩህ ተስፋ ያለውና ብዝሃነትን የሚያጎላ ነው - ደቡብ አፍሪካ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየኢንተርቪዥን የሙዚቃ ውድድር ብሩህ ተስፋ ያለውና ብዝሃነትን የሚያጎላ ነው - ደቡብ አፍሪካ
የኢንተርቪዥን የሙዚቃ ውድድር ብሩህ ተስፋ ያለውና ብዝሃነትን የሚያጎላ ነው - ደቡብ አፍሪካ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 13.09.2025
ሰብስክራይብ

የኢንተርቪዥን የሙዚቃ ውድድር ብሩህ ተስፋ ያለውና ብዝሃነትን የሚያጎላ ነው - ደቡብ አፍሪካ

የደቡብ አፍሪካ አርቲስቶች ለኢንተርቪዥን የሙዚቃ ውድድር በጥሩ መዘጋጀታቸውን የስፖርት፣ ኪነ-ጥበብና ባሕል ሚኒስትሩ ጌይተን ማክኬንዚ ለስፑትኒክ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።

"በዓለም ላይ ካሉ ታላላቅ ውድድሮች አንዱ ይሆናል…በአሁኑ ግን እኛ እናሸንፋለን" ሲሉ በወዳጅነት ፉክክር መንፈስ ተናግረዋል።

ማኬንዚ በሴንት ፒተርስበርግ ዓለም አቀፍ የተባበሩ ባሕሎች መድረክ ላይ ባደረጉት ንግግር ብዙውን ግዜ በሌላው ዓለም የሚደርሰውን መድልዖ በማነፃፀር፤ ሩሲያ አፍሪካውያንን እኩል አድርጋ ስለምትመለከት ምሥጋናቸውን አቅርበዋል።

ከዓለም ዙሪያ የተወጣጡ ተወዳዳሪዎችን የሚያሳትፈው የኢንተርቪዥን 2025 ዓለም አቀፍ የሙዚቃ ውድድር መስከረም 10 በሞስኮ ይካሄዳል።

በእንግሊዝኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0