አሜሪካ፣ ሳዑዲ አረቢያ፣ የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች እና ግብፅ በሱዳን ለሶስት ወር የሚቆይ የሰብዓዊ ተኩስ አቁም ስምምነት እንዲደረግ ጥሪ አቀረቡ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱአሜሪካ፣ ሳዑዲ አረቢያ፣ የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች እና ግብፅ በሱዳን ለሶስት ወር የሚቆይ የሰብዓዊ ተኩስ አቁም ስምምነት እንዲደረግ ጥሪ አቀረቡ
አሜሪካ፣ ሳዑዲ አረቢያ፣ የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች እና ግብፅ በሱዳን ለሶስት ወር የሚቆይ የሰብዓዊ ተኩስ አቁም ስምምነት እንዲደረግ ጥሪ አቀረቡ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 13.09.2025
ሰብስክራይብ

አሜሪካ፣ ሳዑዲ አረቢያ፣ የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች እና ግብፅ በሱዳን ለሶስት ወር የሚቆይ የሰብዓዊ ተኩስ አቁም ስምምነት እንዲደረግ ጥሪ አቀረቡ

በሱዳን ላለው ችግር ወታደራዊ መፍትሄ አይኖርም ያሉት የሀገራቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች፤ አሁን ያለው ሁኔታ ተቀባይነት ለሌለው ሰቆቃ የሚዳርግ እና ሰላምን አደጋ ላይ የሚጥል እንደሆነ አፅንኦት ሰጥተዋል። ከስምምነቱ በኋላ ዘላቂ የተኩስ አቁም እና በዘጠኝ ወር ውስጥ ወደ ሲቪል አስተዳደር ሽግግር እንዲደረግ ጠይቀዋል።

የጋራ መግለጫው ከዚህ ቀደም ሱዳንን ተቆጣጥሮ የነበረው እና በግጭቱ ወቅት ጦሩን ደግፎ የተሰለፈው የሙስሊም ወንድማማቾች ቡድን ሚናን ውድቅ አድርጓል።

በእንግሊዝኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0