የኢንዶኔዥያ ብሪክስን የመቀላቀል ውሳኔ ትክክለኛ እርምጃ ነው - የቀድሞ የደህንነት ኃላፊ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየኢንዶኔዥያ ብሪክስን የመቀላቀል ውሳኔ ትክክለኛ እርምጃ ነው - የቀድሞ የደህንነት ኃላፊ
የኢንዶኔዥያ ብሪክስን የመቀላቀል ውሳኔ ትክክለኛ እርምጃ ነው - የቀድሞ የደህንነት ኃላፊ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 13.09.2025
ሰብስክራይብ

የኢንዶኔዥያ ብሪክስን የመቀላቀል ውሳኔ ትክክለኛ እርምጃ ነው - የቀድሞ የደህንነት ኃላፊ

"ምንም እንኳን ዶናልድ ትራምፕን ቢያበሳጩም፤ ከውጭ ጉዳይ ፖሊሲ ምርጫ አኳያ ፕሬዝዳንት ፕራቦዎ በትክክለኛው መንገድ ላይ ናቸው ብዬ አስባለሁ" ሲሉ የኢንዶኔዥያ ብሔራዊ የስለላ ድርጅት የቀድሞ ኃላፊ ጄኔራል ሄንድሮፕሪዮኖ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።



ኢንዶኔዥያ ባሳለፍነው ጥር ወር የብሪክስ ጥምረት ሙሉ አባል ሆናለች። ይህም ፕሬዝዳንት ፕራቦዎ ሱቢያንቶ ወደ ሥልጣን ከመጡ በኋላ ከወሰዷቸው ዐቢይ የጂኦፖለቲካ ውሳኔዎች አንዱ ነው።

በእንግሊዝኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0