ባለ ፀጉራሞቹ (ፍለፊ) ድመቶች የክረምት ቅድመ ዝግጅት

ሰብስክራይብ

ባለ ፀጉራሞቹ (ፍለፊ) ድመቶች የክረምት ቅድመ ዝግጅት

በሞስኮ የዱር አራዊት መጠበቂያ የሚገኘው ቲሞሻ የዱር ድመት የክረምት ወቅት ክብደት የመጨመር ተልዕኮውን ጀምሯል፡፡

በበጋ ወቅት 3.7 ኪ.ግ የሚመዝነው ድመቱ አሁን ላይ በመኖሪያ አካባቢው የተደበቁ ምግቦችን በማደን 5 ኪ.ግ ደርሷል፡፡

በመካከለኛው እስያ የሚገኘው የዱር ድመት፤ በረዷማውን ክረምት መቋቋም የሚያስችለውን ወፍራም የቆዳ ፀጉር ተላብሷል፡፡

በእንግሊዝኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0